Datasets:
language stringclasses 6
values | text stringlengths 40 320 | source_id stringlengths 1 5 | source_url stringlengths 31 525 | source_config stringclasses 6
values | source_revision stringclasses 1
value | segment_index int32 0 63 | content_sha256 stringlengths 64 64 |
|---|---|---|---|---|---|---|---|
am | እስካሁን ባለነው አኳኋን የምናስበው ለናንተ ነው እንጂ ወደኛ ምንም የሚያሳስብ የለም። | 15726 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%8B%AC%20%E1%8A%85%E1%8B%99%E1%8A%93%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%80%E1%8A%94%20%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 3 | 0002c8ae3788f3c7c48c7f430d0efce4f9250273354f6e4f3c2cacca30fabc2a |
am | ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስና ፊትአዉራሪ ገብርዬ የመሰሉ ጀግኖች ለኢትዮጵያ አንድነት ሲዋደቁ በክብር ያረፉበት የመቅደላ አምባ ታሪካዊ ስፍራ መገኛዉ ወሎ ነዉ። | 9317 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%8E | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 15 | 00041917730034fcbf6573865c1f9dbd44ff84870921c2d097d4e1952ec173d0 |
am | ሌሎች ተቀጣጣይ ዘይቶች፣ ሙጫዎች ወዘተ ተደማምረው፣ የተነሳው እሳት በከፍተኛ ፍጥነት ከቦታ ወደ ቦታ እንዲዛመት አደረገ። | 49764 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8E%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%8A%95%20%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%89%83%E1%8C%A0%E1%88%8E | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 9 | 000826b80d7ca3d5e5aa2070d0afb5957fc08d2aae1871006f206060dc65ddb1 |
am | የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ965 እስከ 945 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል። | 31382 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%AB%E1%8A%A9%20%E1%8D%8A%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8A%AE%E1%8C%A3%E1%8A%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 1 | 0009f2cac14a5814c8d6b851adca9ebba615e66b88996524428e18ee8f62adfd |
am | አቤል ማቲያስ ሄርናንዴዝ ፕላቴሮ (Abel Mathías Hernández Platero) (ነሐሴ ፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። | 44712 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A4%E1%88%8D%20%E1%88%84%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%8A%95%E1%8B%B4%E1%8B%9D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 000e78cddec369c9308baea56dbea46c9edcb5fca128522a6d6f4e8dcbff64ff |
am | ነገር ግን ከነዚህ ሁሉ የፖርቱጋል መንግሥት በሌላው እንኳን ባይሆን በመርከብና አገር በመያዝ ከቀሩት ይበልጥ ነበር። | 8413 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B1%E1%8C%8B%E1%88%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 15 | 001190da3ba604b1864865260ba5d7bfddf4762df5d3bd3b3d0e6d61dd064f0c |
am | ]] ወልዶ አይስም ዘርቶ አይቅም ወረቱን የተቀማ ነጋዴ ዋግ የመታው ስንዴ ወሬኛ ሚስት ዘርዛራ ወንፊት ወራጅ ውሀ አይውሰድህ ሟች ሽማግሌ አይርገምህ ወሬ ቢነግሩህ መላ ጨምር | 9598 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%88 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 001426737efa7e68dbb3ea5e9237542f59268187725c4974de5eb5ecbd9a7755 |
am | ቀርጤስ (ግሪክ፦ Κρήτη /ክሬቴ/) የግሪክ ታላቁ ደሴት ነው። ግሪክ | 32581 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%AD%E1%8C%A4%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0016213a222d932a35ad4d2b974ed113d2d60cf37a434d592033df6f4a42ccbe |
am | የ3000 ዓመት የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የ2000 ዓመት የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ሀገር ነው። | 2072 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD%20%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 4 | 0019e8a236c07266976ba4630bfc146ffa66f56fb6c1dbf26d34c1ab5cf52206 |
am | እናቴ መስኮቱን በመጋረጃ ጋርዳዋለች፤ ቢሆንም መጋረጃው ውጭውን ዓለም እንዳላጣጥም በኔ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። | 50039 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%AD%20%E1%8A%A6%20%E1%8A%AE%E1%8A%93%E1%88%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 15 | 001cb27040781ba8e397a32e9ffdcbd4cb57e8fae8066e4812b90536147d46ee |
am | This article shall be inoperative unless it shall have been ratified as an amendment to the Constitution by the legislatures of three-fourths of the several States within seven years from the date of its submission to the States by the Congress. | 4230 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB%20%E1%88%95%E1%8C%88%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5%2022%E1%8A%9B%20%E1%88%9B%E1%88%BB%E1%88%BB%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%80%E1%8C%BD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 9 | 001d14d6d097e31c9f820cc73ab098f282e25534910aafeceae405da4e93133a |
am | ውሀ ለሚወስደው ሰው በትርህን እንጂ እጅህን አትስጠው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ ለሚወስደው ሰው በትርህን እንጂ እጅህን አትስጠው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ | 20756 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%88%E1%88%9A%E1%8B%88%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%88%B5%E1%8C%A0%E1%8B%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 001e8e171d10f6a196482ccafb7a87f0cd17cdb9cc2589dbb3786cb7ee98f80a |
am | ዬሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ አስተዳደግ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት | 22772 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AC%E1%88%AE | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 001fa78038cc7136e6ae0de6c0ecab34e451a5595d8849de27782ced967b21b2 |
am | አሁን ደ፣ ወታደር እንደሰፈረበት ወይም ከተማው ጸጥታ ላይ ጉዳዮች ሲጭር፣ ወታደር መጥቶ ያርፍበታል እሚባል ነው። | 35981 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%89%82%E1%8C%A4 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 10 | 0020861a3e0299dc14a2f9afb3f49cdb7978b7c11b8958fb51112c0ea899d581 |
am | ፲፱፻፹፯ ዓ/ም - በአሜሪካ የኦክላሆማ ከተማ ውስጥ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ላይ የተለቀቀ፣ በፈንጂ የተሞላ ተሽከርካሪ ሲፈነዳ በጥቂቱ ሰማንያ ሰዎች ሞተዋል። | 8890 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%8B%AB%20%E1%8D%B2%E1%8D%AF | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 5 | 0021dd1ca99df95d0c3eb54ae2f9372f13628e0f2797cc6dbbd71775e852c51b |
am | ጎበዝ የብይ ተጫዋች ጉድጓድ መግባትና ከዚያም የባላጋራውን ብይ አነጣጥሮ በመምታት መብላት ሳይሆን አንድ አንድ ጊዜም የተቃራኒውን ብይ መስበር ወይም መፈርካከስን ያጠቃልላል። | 13264 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%8B%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 1 | 00224b007b558c283a45700c402f105e672b250dd3ea66e4b8a83201f58c6042 |
am | ከጨው ባሕርና ከዮርዳኖስ ወንዝ ምዕራብ ከሆኑት ተራሮች ጀምሮ እስከ ኬብሮን ድረስ ያለው አገር ከነገለዓድና ባሳን ጋር ነበራቸው። | 9690 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9E%E1%88%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 18 | 0025b5d8c93adc3cce5643ff37b21802bbb22264893cd3becfc66aebb8c07947 |
am | አሚ-ሳዱቃ ከ1559 እስከ 1538 ዓክልበ. ድረስ (ኡልትራ አጭር) የባቢሎን ንጉሥ ነበረ። አባቱን አሚ-ዲታናን ተከተለው። ለአሚ-ሳዱቃ ዘመን 21 የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል። | 49735 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9A-%E1%88%B3%E1%8B%B1%E1%89%83 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0026c6af445e8af3176be5433d8abe17ff6a66e7132f6861a79a1e7ef032267e |
am | «የከረት ትውፊት» የተባለው ኡጋሪትኛ ድርሰት እንደሚገልጽ፣ ይህ ንጉሥ ከረት ወይም ኪርታ (ክ-ር-ት) በሶርያ ሑራውያን ብቻ ሳይሆን በከነዓንና በሐቢሩ ወዘተ. | 49783 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%B2%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%88%B0%E1%89%B4%E1%88%9D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 10 | 0029c07bcf39b7ea57bc99adbd9bb0ff497ea3a4377a71bde85e2cad5d9cd146 |
am | ዐሌና ካርሌዩሻ (ሰርብኛ፦ Јелена Карлеуша) (1978 እ.ኤ.አ.፣ በልግራድ፣ ሰርቢያ) የሰርቢያ ዘፋኝ ነች። አልበሞች Огледалце (1995) Жените се момци (1996) | 48492 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%90%E1%88%8C%E1%8A%93%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%88%8C%E1%8B%A9%E1%88%BB | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 002d0615669c6b1976bc8d7c5609a00abb403bf41cb4c8134e6ab15a5e9c3541 |
am | የኮሌጅ ቆይታው በጣም አስገራሚ የነበረ ሲሆን ብዙ ጊዜውንም ክፍል ገብቶ ከመማር ይልቅ በቤተ-ሙከራ ጅፍሎች ውስጥ ማሳለፍ ይመርጥ ነበር። | 13476 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 26 | 002e11df0a2367b00c42cf0fb9e70c663e0cdf8f8c9de1f65ca1e61664791d18 |
am | በዚህ ጊዜ እናቶቹ ወጥተው ለምግብ ፍለጋ ይሠማራሉ። ቡችሎቹ በአራት ወራቸው ብቻቸውን ወጥተው ምስጥ ሊበሉ ይችላሉ። የሚተኙት ግን ከእናታቸው ጋር ነው። | 39725 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%98%E1%88%AD%20%E1%8B%A5%E1%89%A5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 12 | 002f1f0711b27373db789e58f69bae1e96669a0571733c9bf767ac34c6790b8e |
am | አልቴዩስ በጣልያን አገር አፈ ታሪክ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። አኒዩስ ደ ቪተርቦ ባሳተመው «ቤሮሦስ» እንደሚለው፣ የቱስኩስ ልጅና ተከታይ ነበር። | 31104 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%B4%E1%8B%A9%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 002f3f3b607d308d7fcda4b347087ca1570f123c3c1a6ab1b32f9b259ee8e191 |
am | ከማኒ ድርሰቶች ግን ምንምን አላስቀሩም። ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል። ሃይማኖት የእስያ ታሪክ | 47041 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%92%E1%8A%AA%E1%88%B5%E1%88%9D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 9 | 0034cea2389cc77cc17246e0a1882449aaadd0988ae601faa8feff286b1b17a0 |
am | አፍቀራ ሥላሴ -- በአቡነ ተክለሃይማኖት ዘመን የተቋቋመ. በምባ አፍቀራ ላይ የሚገኝ። ይልማ ገዳም -- በሰሜን ምዕራብ የመንዝ ጠረፍ የሚገኝ ሲሆን የባለ እጅ ገዳም በመባል ይታወቃል። | 17698 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8B%9D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 27 | 003521e0751fe4cab879312a35be6a8c781ab47ab2f4ef793eefd765f5322534 |
am | መርሰኸምሬ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1656 እስከ 1653 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። | 49433 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%B0%E1%8A%B8%E1%88%9D%E1%88%AC | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0035923a44fc583e41d087ee35903d7f982664e0fef2619240961da072b91802 |
am | ንግስት እሌኒ የሀድያ ንጉስ ልጅ ስትሆን በህጻንነቱዋ የእስልምና ተከታይ የነበረች ቢሆንም በጋብቻው ወቅት ክርስቲያን ሆናለች። | 12955 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%93%E1%8D%84%20%E1%8B%98%E1%88%AD%E1%8A%A0%20%E1%8B%AB%E1%8B%95%E1%89%86%E1%89%A5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 10 | 00366b6a6291b152c7fd1149049e5bb1bd962388a0f5c5f274ccd97195ad735c |
am | 250 ዓክልበ.-383 ዓም - የእስክንድያ ሴራፒዮን (ግብጽ) 254-194 ዓክልበ. - የዣንግጅያሻን ሃን ቀርቀሃ ጽሑፎች (ቻይና) 245 ዓክልበ.-383 ዓም - የኤድፉ መቅደስ (ግብጽ) | 48533 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A5%E1%8A%95%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B0%20%E1%88%98%E1%8C%BB%E1%88%95%E1%8D%8D%E1%89%B5%20%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 8 | 0037b2384728ac758ba3e4822076c807adec5d7fcaf344911b668a419067d8fb |
am | ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፰ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች | 18003 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AF | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 1 | 003818f37cdc83a7ea4669b61f18988769c22ee46082a484b0509f38e558084f |
am | ከእነዚህም መካከል በጣም ምሥራቃዊ የአልፕስ ተራሮች፣ በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል የሚገኘው አልፖካልጃ፣ በመካከለኛው ትራንስዳኑቢያ የሚገኘው ትራንዳኑቢያን ተራሮች፣ እና በደቡብ የሚገኙት የሜሴክ ተራሮች እና የቪላኒ ተራሮች ናቸው። | 3359 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%AA | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 21 | 0038b74070abdf5b57d4fc648ca74244b05858fe3fab89fe04bf04f523cb0560 |
am | 12ኛ) ከጠቅላይ ምንስትር አብይ አህመድ እጅ የህይወት ዘመን ግልጋሎት ሜዳልያ ይገኙበታል ማጣቀሻወች የኢትዮጵያ ዘፋኞች | 13542 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%82%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%88%88 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 27 | 0039b43304125c0ff3f4399d2b1e2b4ad1c8b4215903a3a0ee4ec2465b56d62b |
am | ቱርክ በኮሪያ ጦርነት ውስጥ ትልቅ ሚና ተጫውታለች እና በ1952 ኔቶን ተቀላቀለች። ሀገሪቱ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ አጋማሽ ላይ በርካታ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስቶችን አሳልፋለች። | 11831 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%88%AD%E1%8A%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 22 | 003aa9b3063ae73b937cf31f0350a7501fd4c61b9e4120a77aa5b7600d7aea21 |
am | ቼልሲ የዩኤፋ ሻምፒዮንስ ሊግን ያሸነፈ ብቸኛው የለንደን ቡድን ሲሆን፣ ሦስቱንም የዩኤፋ ውድድሮች በማሸነፍ ከአራቱ አንዱ እና ከእንግሊዝ ደግሞ ብቸኛው ቡድን ለመሆን በቅቷል። | 17853 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BC%E1%88%8D%E1%88%B2 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 7 | 003ab80b2b99c311c3357773f081f9e5ab16f2727332f0f47886283abb174e2e |
am | ከፍተኛ ውጤት #3.80 በማስመዝገብ በ2006 መጨረሻ ላይ በከፍተኛ ማዕረግ ተመረቁ። ..... በት/ቤቱ ቆይታቸው የመማር ማስተማር ሂደቱን በውጤታማነት መርተዋል። ት/ | 49787 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%A3%E1%89%B8%E1%8B%8D%20%E1%88%BD%E1%89%B3%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 17 | 003c126134b6f8aa1c61b7a95e6032aea221a5231fc4500b2716d2dcf49da24b |
am | ተመሳሳይ ሽልማት በ 2005 ቀደም ብሎ ተበርክቶላታል። በ 2009 በጤና ችግር ምክንያት በአለም አቀፍ አትሌቶች ፌዴሬሽን ባዘጋጀው አገር አቋራጭ ውድድር በአማን ተሳታፊ ሳትሆን ቀርታለች። | 13869 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%A9%E1%8A%90%E1%88%BD%20%E1%8B%B2%E1%89%A3%E1%89%A3 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 35 | 003c7defd87060bebaeb1b744fbca4b785fb84744a688ae70b1e3299a495817e |
am | ሳሮኒክ ወሽመት ከቆሮንቶስ ልሳነ ምድር ወደ ምሥራቅ ያለው የኤጊያን ባህር አካል ነው። የውሃ አካል ግሪክ | 42010 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%AE%E1%8A%92%E1%8A%AD%20%E1%8B%88%E1%88%BD%E1%88%98%E1%89%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 003e193b23a5df98772b5f43ed0646d02120fac61625539c863c31a0f27772f3 |
am | ትምህርት ቤቱ የአሜሪካ ስርአተ ትምህርትን የሚከተል ሲሆን የምርቃት መሥፈርትን ለሚያሟሉ ተማሪዎች ሁሉ የአሜሪካ ሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ይሰጣል። በ2012-13 እ.ኤ.አ. | 41239 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%88%BD%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%B2%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 1 | 003ea95c4b3a31c31ffe37139bc4149377cc2bfc650aec32a951e3525d6c8745 |
am | በሒሳብ ጥናት ውስጥ አንድ የቁጥሮች ዝርዝር በቀዳሚና ተከታይ አባሎቹ መካከል ቋሚ ውድር (ratio) ካለው ያ ዝርዝር የጆሜትሪ ዝርዝር ይባላል። ምሳሌ ፦ | 15910 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%82%E1%8A%A6%E1%88%9C%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0042d160822537bf345273bf15321ae5e02256f32a91b97eb3ba7d66d01b33e1 |
am | ምዕራብ ጀርመን ሀንጋሪን ፫ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ ላይ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል። ፊፋ የዓለም ዋንጫ | 18118 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A81954%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 2 | 004375a78f5aa46ec459f69028df6dea273b900f3ee51ec68c50a3ab4e9dedb2 |
am | ከተላኩት ጣሊያኖች ጋር የመጡ ስዊድኖች ሃይማኖት ለመስበክ ከንጉሱ ፍቃድ ቢጠይቁም ሚስዮኖቹ ለእስላሞችና ለአይሁዶች ክርስትናን ከመሰበክ ይልቅ ለክርስቲያኖቹ ስለሚሰብኩ ወዲያውኑ ወደ አድዋ እንዲባረሩ አደረጉ። | 12792 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%89%B3%E1%89%A6%E1%88%AD%20%28%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%29 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 55 | 0046e3a47b407858f87c0a8cd442e838d26a6bee1f19fdc5a55da4e46eb352c9 |
am | ፲፱፻፹፩ ዓ/ም - በደብረ ታቦር ከተማ የተወለደውና በፖርትላንድ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪ የነበረው ሙሉጌታ ሥራው የሚባል የሃያ ስምንት ዓመት ኢትዮጵያዊ፤ በፖርትላንድ፣ ኦረጎን ከተማ በሦስት ፋሺስታዊ ሰዎች በዘረኝነት መነሻ ተቀጥቅጦ ሞተ። | 11845 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%85%E1%8B%B3%E1%88%AD%20%E1%8D%AC | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 4 | 004784b7d74e67b1faf2068e10d1a983a3dfaf36a16ff541238b8f1bceb36511 |
am | ፫/፡ ወላጆች፡ ለልጆቻቸው፡ ለመስጠት፡ የሚፈልጉትን፡ ትምህርት፡ ለመምረጥ፡ የቅድሚያ፡ መብት፡ አላችው።፡ አንቀጽ፡፳፯፤ | 9050 | https://am.wikipedia.org/wiki/%C2%AB%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%93%E1%8B%8A%20%E1%88%98%E1%89%A5%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8B%E1%8B%8A%20%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%BD%C2%BB | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 48 | 004b16b0cfa92bf8ca8d6c63158bed4a320e029df432beb658c34fec1f7b7638 |
am | ተለፒኑ ከቀዳሚዎቹ ይልቅ ሩኅሩኅ ይመስላል፤ ለሑዚያ ይቅርታ ሰጠ፣ በኋላም ሑዚያ ሲገደል ለሑዚያ፣ ቲቲያና ሐንቲሊ ገዳዮች ይቅርታ ሰጥቶ የእርሻ ሥራ አስገደዳቸው ይላል። የኬጥያውያን ነገሥታት | 49822 | https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%88%91%E1%8B%9A%E1%8B%AB | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 11 | 004ca330a363f2d62bab9a5098b91142705ca9b01a357e11a554464d59a37801 |
am | : ቢሆን ፣ ግቤቱ(ግቤቶታ) 0 ሲሆን ውጤቱ 0/0 ይሆናል ማለት ነው። ዜሮን በዜሮ ስናካፍል ውጤቱ ስንት እንደሆነ ስለማናውቅ ቀጥታ ውጤቱ በርግጥ ስንት እንደሆነ ማወቅ ይቸገርናል። | 13308 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8A%A9%E1%88%88%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 39 | 004d3e2854a5f830d2be47d78644ef840bed4ddc3d43e1c7e7c77e0ffc9c9697 |
am | ውክፔዲያን በተሻለ መጠቀም ውክፔዲያን በመጠቀም መረጃን በተሻለ ማግኘት | 1569 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8A%AD%E1%8D%94%E1%8B%B2%E1%8B%AB | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 40 | 004f2828172bc994e69d55f9166169af5791c6d6a55fbb9d4ce48bd4d02f6b04 |
am | ከላይ የክርስቲያን ሃይጅንስን ቀመር በመጠቀም፣ በቆሎውን ለማብሰል አስፈላጊና አንስተኛ ጉልበት እንዲህ እናሰላለን ፡ : m እዚህ ላይ አጠቃላይ ግዝፈት ይወክላል። | 17764 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%99%E1%88%AA%E1%89%B5%20%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 21 | 004f7f5b72aa4868e3ff0174f824c218f9cb243fe719044414b1196355b41574 |
am | ዙሩ ቀዳሚ ወራሾቹን ቲቲያንና ሐንቲሊን ያስገደላቸው ለአሙና ሦስተኛው ልጅ 1 ሑዚያ ወራሽነት እንዲያገኝ እንደ ነበር ይታስባል። | 49816 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%99%E1%8A%93 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 9 | 005112c270094389c3c90d0e8079bae1cea35813f1bf502b197e7e65d48f6f82 |
am | ፈረስ ቢጠፋው ኮርቻውን ገልቦ አየ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ :ተረትና ምሳሌ | 16922 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%89%A2%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%8B%8D%20%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%89%BB%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8C%88%E1%88%8D%E1%89%A6%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0051de6648e6b9478c6d0dc0cf17b2a9ef5c158d7cef9f1815180a78841ce7c8 |
am | ሰማያዊ ፈረስ ኢትዮጵያዊ የሆነ የአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የአማርኛ ፊልም ነው። በዲሴምበር 21 2004 እ.ኤ.አ. በሂልተን አዲስ ሆቴል ተመረቀ። | 12201 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8B%8A%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 00523b43a34ebb58f828b0571197e11453b87c9d18145992cf1626ff3c925815 |
am | በወጣትነቱ በ1870 የፈረንሣይ ሽንፈትን ለመበቀል ከጀርመን ጋር የሚደረገውን የማይቀር ጦርነት በተወሰነ የዋህነት ተስፋ ይጠባበቅ እንደነበር ጽፏል። ደ ጎል በ1908 ዓ.ም | 11934 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%AD%E1%88%8D%20%E1%8B%B0%20%E1%8C%8E%E1%88%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 38 | 00536b0e0a6e93a16e960196cfc3b142bef29cbe1532fe8e1038200c42ee71b0 |
am | በተለያዩ ካንቶኖች በሚገኙ መኳንንት እና ፓትሪሻኖች የሚመራው ኮንፌዴሬሽን የጋራ ፍላጎቶችን ማስተዳደር እና ጠቃሚ በሆኑ የተራራ ንግድ መስመሮች ላይ ሰላምን አረጋግጧል። | 3500 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8B%8A%E1%8B%98%E1%88%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 59 | 00578b09a54d3f6507cceb400a343f792e280bac36e3e5c8c7ef783488de32fa |
am | በተጨማሪም በመረጃዎች አቀራረብ ዙሪያ አንዳንድ አለመግባባቶች በአርታኢዎች መካከል ሲፈጠሩ፣ አርታኢዎች በጋራ በመሰባስብና በመወያየት ተጨባጭና የተሻለ የነገሩን/ሀሳቡን እውነታ ይወክላል የሚሉትን በመርጥ እንዲያፀድቁ የሚደረግበት አሰራርም አለ። | 1569 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8A%AD%E1%8D%94%E1%8B%B2%E1%8B%AB | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 36 | 0058b306b16c2113c1105a89413b4b51d42eabe29706112c6221a0f21a516cd2 |
am | HUMAN IMMUNO DEFICIENCY VIRUS (HIV) የሚለውን ቃል ሕዝብ ሊረዳው በሚችለው ቃል በራሱ መንገድ ተርጉሞ "ቅስመ ተፈጥሮ መከላከያ ሰባሪ በሽታ" ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሕዝብን ስለ በሽታው ያስተማረውም ይሄው ሙያተኛ ነበር፥ ለዚህ ውለታው ግን ሽልማት ቀርቶ ምሥጋና ሊደርሠው ቀርቶ ይብሱን "ያልተገቡ ቃላትን በመጠቀም" በሚል ከደመወዙ ሠማንያ ብር ተቀጥቷል። | 49963 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%88%B5%20%E1%88%9E%E1%8B%B2 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 5 | 0058bb8748ca5e018b8cc69319fffddef58d6abb978a68d8d4a14f6fea8fccb7 |
am | በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው። | 14322 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%89%B3%E1%89%A6%E1%88%AD%20%28%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%93%E1%88%8D%29 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 3 | 005963c8a64ac0de694f9ad6af173640f40eaef7f97d6b4171c6578dfed24848 |
am | ከ በለው ጎሳ የተወለደው አህመድ ግራኝ እንደ ማህፉዝ ባሉ ሌሎች የሙስሊም ገዥዎች ስር ብዙ ቦታዎችን ካገለገለ በኋላ በ1527 ወደ ስልጣን መጣ። | 13860 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%88%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 13 | 0059c1277c1b4b640c1b65b3b36e77e2e54c0f0490757cce59514b94784c968b |
am | ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፵፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፵፫ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች | 14197 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%8D%AA | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 1 | 005d77bd60b904ca3391d0c910a783555f8ff22b138128b4ed3c09df8c7a20f6 |
am | ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - ‘ፈገግተኛው ቡዳ’ በሚል መርሀ-ግብር ሕንድ የመጀመሪያዋን የኑክሊዬር ቦምብ በስኬታማነት አፈነዳች። በዚህ ተግባር በዓለም ስድስተኛዋ ባለ ኑክሊዬር ኃይል ሆነች። | 19494 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B2 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 2 | 005e73a28f8ce6b5193c212cb633586b37ae64ddfe45c7beb42422ea21f8286e |
am | ቋንቋ ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታሪክ ታዋቂ ሰዎች ኑየር የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች | 22393 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%8B%A8%E1%88%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 005f45d6e63160edeff5dcfb9dc0db188c9447b2454aedf487853a90f658d204 |
am | ቀንድ እገባበት ጅራት አይቀርም ቀንድ ውስጥ ገብቶ ጅራት አይቀርም ቀኝም ሰገሩ ግራም ሰገሩ መገናኛው ኮሩ ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ | 9591 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%89%80 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 13 | 00617b65d4ed2c65690dfacd6ae75ae0eca6093a52556be4994d4ceaa28f5dc8 |
am | London Gazette; Issue 33739 (HMSO: 28 July 1931) London Gazette; Issue 34453 (HMSO: 10 November 1937. P. R. O., F.O. | 11737 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%89%B8%E1%8B%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 31 | 00629af77a75e6499a75b0973f1377d16eb5f2d68d909e8edeee729eb0aab15b |
am | ሰማኸኝ በለው የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር ማጣቀሻወች የኢትዮጵያ ዘፋኞች | 13695 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8A%B8%E1%8A%9D%20%E1%89%A0%E1%88%88%E1%8B%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0066e7e7510790d4fc0c5721060edc1355c5dd1e7e33a5d2289d6890e137cc70 |
am | ቁርበት ምን ያንጓጓሀል ቢሉት ባያድለኝ ነው እንጂ የነጋሪት ወንድም ነበርኩ አለ ቁርጥማት ቢያብር አልጋ ላይ ያማቅቃል ቁርጥ ያጠግባል ተስፋ ያታልላል ቁቅም ከፈስ ተቆጠረች | 9591 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%89%80 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 19 | 006b7822eab742b9f139fde9a422c30294b0c3e931a72b718bf5c99e86c0b4e8 |
am | 20/ 이십/ 스물 (i Sib / S Mul) = Twenty 21/ 이십일/ 스물하나 (i Sib il / S Mul ha na) = Twenty one | 2720 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%AA%E1%8B%AD%E1%8A%9B | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 15 | 006cf73c97e1fbee5b76ad0ec5cbc783f6711281fc3c919bbc6b487259f6a027 |
am | «ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)» (Save the Overtime (For Me)) ከ1983 እ.ኤ.አ. (1975 ዓም) የሆነ የግላዲስ ናይት ኤንድ ዘ ፒፕስ ነጠላ ዘፈን ነው። | 47971 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8B%AD%E1%89%AD%20%E1%8B%98%20%E1%8A%A6%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%89%B3%E1%8B%AD%E1%88%9D%20%28%E1%8D%8E%E1%88%AD%20%E1%88%9A%29 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 006ddc9e9d71092750413970d7dabfb9016b181ab2031b47cf6dda38d356a25d |
am | በተለይ ተረችነትን የሚነቅፉበት ዋና ምክንያት ተረችነት ምንም ዕውቀትን ከማረጋገጥ ይልቅ በመንቀፍ ላይ የተመሰረተ ነው የሚል ነው። | 31619 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%BD%E1%8A%90%E1%89%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 15 | 006efd08be77c26b0ea39a4c464108ed9a672de28aab03a18ee640023649124d |
am | ከ፲፻፶፫ቱ የታኅሣሥ ግርግር በኋላ በሞት የተለዩትን አባ ሐናን በመተካት ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል እና ሊቀ-ሥልጣናት ሀብተ ማርያም ወርቅነህ የቦርዱ አባላት ሆነዋል። | 17527 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%88%8A%E1%89%A3%E1%8A%96%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 27 | 00710e56aceb603356fa130e8f01629ccaefb8237dd6b16c209bfafc04d75488 |
am | የስሚዝሶኒያን ተቋም ባልደረባ የሆኑት ዳግላስ ኤች ኡቤላከር በደቡብ አትላንቲክ ግዛቶች 92,916 ህዝብ እና 473,616 ህዝብ በባህረ ሰላጤው ግዛቶች እንዳሉ ይገምታሉ፣ ነገር ግን አብዛኞቹ ምሁራን ይህን አሃዝ በጣም ዝቅተኛ አድርገው ይመለከቱታል። | 1912 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%89%B6%E1%89%BD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 52 | 00718b12f766c2e958c8f549d69309c51a61bd00348e85c75fc667a00d1d7912 |
am | በፍቼ በተደረገ አንድ ጥናት ዘንድ፣ የደሬ ሥር ልጥ ለእባብ ነከስ ይኘካል። የኢትዮጵያ እጽዋት | 22774 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%AC | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 1 | 007258ecb78a990685489ba0bef56637afc782551999f33c1b2b6f8d629974c7 |
am | እግረ መንገዳቸውን ይሸጣሉ በሬአቸው የአማርኛ ምሳሌ ነው። እግረ መንገዳቸውን ይሸጣሉ በሬአቸው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ | 20572 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%A8%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%B8%E1%8C%A3%E1%88%89%20%E1%89%A0%E1%88%AC%E1%8A%A0%E1%89%B8%E1%8B%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0072beac1b224b64c23627ef658d73ba3efcbf9f06607a353358600daf4e8e8b |
am | አጥንት የሌለው የጥጃ የጎድን ሥጋ አሮስቶ ሎይን የጥጃ ሥጋ የጣልያን የጥጃ ሥጋ ሎይን ቾፕ ሰርሎይን የጥጃ ሥጋ ስንግ አሮስቶ ራውንድ የጥጃ ሥጋ ሽንጥ የጥጃ ሥጋ ፓርማጃና ቅልጥም ኦሶ ቡኮ | 45443 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A5%E1%8C%83%20%E1%88%A5%E1%8C%8B | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 3 | 0073c51a4689cdce8016e81aa6b55116413a995366e243d7fe724c8dfa821a78 |
am | ኅዳር 14 ቀን - አማን አንዶምና ሌሎች ባለሥልጣናት በደርግ ተገደሉ፤ ተፈሪ በንቲ በኅዳር 19 ቀን ሊቀ መንበር ተሾመ። ኅዳር 15 ቀን - የ«ድንቅ ነሽ» አጽም በአፋር ክልል ውስጥ ተገኘ። | 3387 | https://am.wikipedia.org/wiki/1967 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 2 | 0076603ae45053e1c460ed9201664dc3e88b12f8243169cc3dbeaaffecc57886 |
am | ድንበር እና ለ ነፃነት ከመዋ ጋት በተጨማሪ ሀገሩን በጥሩ ጐን ካ ስጠራ እና ለሀገሩ ጥሩ ነገር ከሠራ አርበኛ ሊባል ይችላል፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው በምርምር አንድ ግኝት ካገኘ ከራሱ ስም | 45355 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 50 | 0077a8be3d940a22aaf52a299a5371dd1ec87b01252b2ddf7e43972f65700129 |
am | በስዊስ ክልል ውስጥ ካሉት በጣም አስፈላጊ የጎሳ ቡድኖች አንዱ ሄልቬቲ ነው። | 3500 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8B%8A%E1%8B%98%E1%88%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 37 | 007a021a6c819f80dac61f93cc7f7c64ca692e1b00416de051d04215ec6465f8 |
am | ***** ***** ከዚህ ጋር መጠቀስ ያለበት ሌላ ጉዳይ ደግሞ በ“አዳል” ታሪክ ላይ የሚደረገው የታሪክ ሽሚያ ነው። | 13860 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%88%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 60 | 007a157b9169d953f2f28ab49cb68e49ae224e73eefaf12a418b1da563db190c |
am | የግዕዝ ፊደል ሳይቆራረጥ፣ ሳይቀነስና ሳይበላለጥ ዩኒኮድ እንዲገባ የሰጡና ለመብቱ የተሟገቱለት ኣሸናፊ ናቸው። ፣ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ከታዋቂ የዓለም ሳይንቲስቶች ኣንዱ ናቸው። | 9827 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%88%AB%20%E1%88%9E%E1%88%8B | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 4 | 007a71aed63ba7ade4e948bf1c9d6419edb25499bb246168a36730a555d6a515 |
am | (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 8 (እንግሊዝኛ) http://news.bbc.co.uk/1/hi/business/4662297.stm | 11257 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%A9 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 8 | 007a901d8cf6147b2f135fe372901dcb7fec0ee6eee6905527e5aaa80c44a5b9 |
am | ቀጥሎ [+] ቁልፍ ሲጫን የ "መደመር" ትዕዛዙ በኢንኮደሩ ይተረጎምና ወደ አርማ ማጠራቀሚያ ይላካል። ሁለተኛው ቁጥር 9 እንዲሁ በኢንኮደሩ ተተርጉሞ ወደ X ማጠራቀሚያ ይላካል። | 34033 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8A%A9%E1%88%8C%E1%89%B0%E1%88%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 22 | 007a926f465f84c68a592f8629c3741ac2aec1b52d761454038e28760097831b |
am | ኑሮ በዘዴ አቶ ዘወልዴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ | 20192 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%88%AE%20%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%8B%B4%20%E1%8A%A0%E1%89%B6%20%E1%8B%98%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B4 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 007ae6113bbe5005bbbdb8c9645aa1419b8444f4e9072862f5154ce919e71451 |
am | ። ጥር2፣ 1929 ጣሊያኖች በሰቆጣ ላይ የመርዝ ጋዝ ቦምብ እንደጣሉ በታሪክ ተመዝግቦ ይገኛል። | 23238 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%89%86%E1%8C%A3 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 9 | 007e7728a7433a9bfd4a0e87e6dd46bb4230b5da8b073873805e52b89f3e0deb |
am | ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - ታዋቂው አርጀንቲናዊ የአብዮት መሪ ቼ ጉቬራ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጉባዔ ላይ ንግግር ሲያደርግ ያልታወቀ ሽብርተኛ ከውጭ በሕንጻው ላይ የሞርታር ጥይት ተኮሰ። | 12018 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8A%85%E1%88%A3%E1%88%A5%20%E1%8D%AA | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 7 | 00812855578f33c34a7768228a3408a30c90b1729e68dd8632111700fc7ab4e2 |
am | በአሁኑ ዘመን ሳይንቲስቶች አንድን ቁስ አካል ወደ አቅም በኑክልያር መበታተን እና ኑክሊያር መገጣጠም መለወጥ እንደሚቻል ደርሰውበታል። | 13438 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%85%E1%88%9D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 10 | 0081534653d9c5691c57b22d135b5015ed9078ba303d70682ba2296977a292e9 |
am | በድምፅ ሞገድ ትክክል የተከረከመው የራዲዮ ሞገድ ኤሌክትሪክ አስተላላፊ ቁስ ሲያጋጥመው በቁሱ ውስጥ ተለዋዋጭ የኤሌክትሪክ ጅረት ይፈጥራል። | 3889 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%8B%B2%E1%8B%AE | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 4 | 008196cecfb20911b12887454aea48db587d787d05d70ae4344f194ada64b863 |
am | ሰኔ ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፭ኛው ቀን ነው። | 23015 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0081f6fc929d3a47a7d1d0eb6288165311d4ee7eb5cab82089f0d7cda846c5c0 |
am | የብረት ዶቃዎች በጥንታዊ ግብጽ (ጥንታዊ መንግሥት 3000 ዓክልበ ያህል) ተገኝተዋል፤ እነዚህ ከተፈጥሮ በረቅ ብረት ተደቀደቁ እንጂ አቃላጮቻቸው ለብረት ቀለጣ በቂ ሙቀት አያሞቁም ነበር። | 48352 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 2 | 008230f4e16f3c30aa01fcd45eb94bb28e4ed3a1996a7a1b5ba9a22eccb996f1 |
am | ዘንዶኳስ ግት ወይም ድራጎን ባል ጂቲ (በጃፓንኛ: ドラゴンボールジーティー በእንግሊዝኛ: Dragon Ball GT) የጃፓን አኒሜ ቴሌቪዥን ተከታታይ ነው። አኒሜ ጃፓን የቴሌቪዥን ትርዒት | 46092 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8C%8D%E1%89%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 0082db91d72208e60f14c1b486d165074eb6afb67f4818c4aafc4944a897ab02 |
am | የአንድ ፈንክሽን ግራፍ ውድድር በእያንዳንዷ ነጥብ ላይ ሲሰላ፣ በዚያ ነጥብ ላይ ለዚያ አስረካቢ በጣም ቀራቢ የሆነውን ቀጥተኛ መስመር ከማግኘት ጋር ምንም ለውጥ የለውም። | 18014 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%8B%B5%E1%88%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 3 | 008341da39f208f5f475e89864041f050808b6ddb5f771fb2f63a86907114a1d |
am | - ኤላም በ1 ሳርጎን ወደ አካድ መንግሥት ተጨመረና አካድኛን ይፋዊ ቋንቋ አደረገበት። 2074 ግ. - ሳርጎን ወደ ምዕራብ እስከ ቆጵሮስ ድረስ ዘመተ፤ ኤብላን አቃጠለ። 2068 ግ. | 9698 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%A8%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%88%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%91 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 56 | 00877ccd2a73a3574a4c426e5e19f62612c7caed58280d970cb9703b57527541 |
am | የሆድ አምላኩ ቅጣት (፲፱፻፴፪ ዓ/ም) ዳዲ ቱራ (፲፱፻፴፫ ዓ/ም) የህዝብ ጸጸት (፲፱፻፴፬ ዓ/ም) ሙሾ በከንቱ (፲፱፻፴፭ ዓ/ም) አባት ንጉሳችን ጠረፍ ይጠብቅ (፲፱፻፴፭ ዓ/ም) | 8558 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%8D%8D%E1%89%B3%E1%88%84%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%A4 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 6 | 008889c2dbc0ae854d216427040b60190aa7a780bfc8d0c6b48f3a7733e99971 |
am | ስለዚህ ሄሌና ያመለከተችው ኮረብታ በእውኑ ጎልጎታ መሆኑ አጠያያቂ ሆኗል። | 16471 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%88%8D%E1%8C%8E%E1%89%B3 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 11 | 008bcd90a97ee05afb3d679642470d150e7158380be3be1bf73c030522f8de9b |
am | ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የቀድሞው የኢትዮጵያ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ ለደርግ የምርመራ ኮሚሽን ‘ዓለም በቃኝ’ እስር ቤት ሆነው ያዘጋጁትን “የታሪክ ማስተወሻ” ላኩ። | 11682 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8D%B2 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 3 | 008d06a1da9e7b362a3a0f441d7875c70491a49b5270b2b86bb4cb4d768c29e7 |
am | ሳውል፦ ምን እንዳደርግ፤ ትፈቅዳለህ ? ኢየሱስ፦ ወደ ደማስቆ ከተማ ግባ፤ ልታደርገው የሚገባህን ሐናንያ ይነግርሃል ። የሐዋ፡ሥራ፡ም፡ ፱ ፣ ቁ፡ ፬-፮ | 13141 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B3%E1%8B%8D%E1%88%8E%E1%88%B5 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 5 | 008d3cdc7b6d8156f0957e82a17dea25dbaa8d87ceeaec4b83e9b56d5c1680d7 |
am | እያንዳንዱ ሰው ስለተነሳው ችግር ያለውን አስተያየት ሀገር ፍቅር በተሞላበት አንደበትና የጋለ መንፈስ ሲገለፅ ቆየ። እቴጌ ጣይቱም በበኩላቸው «እኔ ሴት ነኝ ጦርነት አልወድም። | 13992 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A3%E1%8B%AD%E1%89%B1%20%E1%89%A5%E1%8C%A1%E1%88%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 31 | 008ec8e2603e4ff00c187fcd3e1dec9b1c45b5bfcf2ca69fe81e7393f355fd99 |
am | አሁን አግብቻለሁ አንቺ ደግሞ እስካሁን አላገባሽም የሆነ ሰው ቢመጣና ለጋብቻ ቢጠይቅሽ ምንታስቢያለሽ? አሉኝ። በረካም ረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) እየተመለከተች በፍፁም ትቼህ አልሄድም። | 48462 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%88%80%E1%89%A3%20%28sahabah%29/%E1%8A%A1%E1%88%99%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8A%AB%28%E1%88%A8.%E1%8B%90%E1%8A%95%E1%88%81%29 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 39 | 008ed6cbf2169b34ae1f7ff9535afca40c89b463935a9fa7441cc573d59414af |
am | ሁለት ልጆች እኩል "ብቀ" ካሉ በድምጽም ቢሆን ቀድሞ "ብ! ከአፉ የወጣው ሰው ሁለተኛነቱን ያገኛል። "ብቀጣጥል! ያለ ሶስተኛ ነው። "እንጀራ ብጋግር! ያለ አራተኛ ነው። | 13280 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%89%A6%E1%88%BD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 5 | 008f375a73e60fbec97376eafc3bbcb74a38193e6e564c0171d73fd1e6b03188 |
am | «እየሱስ ክርስቶስ፣ ስጋ የሆነው ቃል፣ ሀጥያተኞችን ለማዳን በመስቀሉ ላይ ሞተ፣ በሶስተኛው ቀንም ተነሳ እና ወደ ሰማይ አረገ። | 2567 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%95%E1%8B%8D%E1%8A%90%E1%89%B0%E1%8A%9B%20%E1%8A%A2%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%88%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B0%20%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 15 | 008ff3fe1fbd7958fbe12efbd49681272c01e1f9a14c246587e57dbac7f0bf0f |
am | ፲፰፻፹፩ ዓ/ም - በሱዳን ግዛት ውስጥ ባለችው ገላባት ላይ በዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ የሚመራው የኢትዮጵያ ሠራዊት እና የሱዳን 'ማህዲ' ሠራዊቶች በዚህ ዕለትጦርነት ገጥመው፣ ኢትዮጵያውያኖቹ በማሸነፍ ላይ ሳሉ ንጉሠ ነገሥቱ፣ መጀመሪያ እጃቸው ላይ፤ ቀጥሎም ደረታቸውን በጥይት ስለተመቱ የኢትዮጵያው ሠራዊት ከሥፍራው በማፈግፈግ ሲለቅ ድሉ የ'ማህዲዎቹ' ኾነ። | 18038 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B4 | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 2 | 0091796134e995c22fe86ab78da0a8348e98cbe3b479b7ea72746dbbca9761de |
am | አውሬ ዳክዬ (Anas platyrhynchos) የዳክዬ ዝርያ ነው። አዕዋፍ | 47677 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AC%20%E1%8B%B3%E1%8A%AD%E1%8B%AC | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 0 | 00943cdf159cd305dbc9041e2efe79218874ba359f7e7b5de2d0a96d7be7ad4f |
am | በተለይም የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቋንቋዎችን ገና በወጣትነት ሳሉ ለማወቅ መድከማቸው ወደፊት ለሰጡት ከፍተኛ ህዝባዊና መንግስታዊ አገልግሎት ትልቅ መሠረት እንደሆነ ከታሪክ እንረዳለን። | 44995 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%BB%20%E1%8A%93%E1%88%81%E1%88%B0%E1%8A%93%E1%8B%AD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 12 | 0096d8a9c50b259344c4e160cef2a60a125a5d62f8da369e31447b381466c5ac |
am | በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩት ቋንቋዎች አፍሮ-ኤስያዊ እና ናይሎ ሳህራዊ በሚባሉ ሁለት ዋና የቋንቋ ክፍሎች ሊካተቱ ይችላሉ። | 18550 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 2 | 009a49ee6e0d0544f9c39d1462e9bb357d327b42c7cad9d8849932c4ac022b3e |
am | ይህ እንግዲህ፣ በፍሮይድ አስተሳሰብ፣ በስልጣኔ ውስጥ የሚንሸራሽሩ ዜጎች በስልጣኔ ላይ የማያባራ ቅሬታ እንዲያበጁ አድርጓል። | 15794 | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%94%E1%8A%93%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%88%AE%E1%8B%8D | 20231101.am | b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa | 9 | 009a711dd689b44aafb29ab09439d0df7e98fd89036d681eabcff5ecdb299e2f |
African Multilingual Tokenizer Challenge dataset
The frozen public corpus for the African Multilingual Tokenizer Challenge. It contains one balanced multilingual train split and one balanced validation split.
| Split | Per language | Total |
|---|---|---|
| Train | 40,000 | 240,000 |
| Validation | 4,000 | 24,000 |
Languages are English (en), French (fr), Hausa (ha), Swahili (sw), Yoruba (yo) and Amharic (am). Official public-test and private-test text are deliberately absent from this repository.
Load
from datasets import load_dataset
dataset = load_dataset(
"Similoluwa/african-multilingual-tokenizer-challenge",
revision="v1.0.0",
)
Tokenizer training needs only language and text. The remaining columns preserve page-level attribution and reproducibility.
Source and license
All passages are derived from the 20231101.{language} configurations of wikimedia/wikipedia, pinned to source revision b04c8d1ceb2f5cd4588862100d08de323dccfbaa. Wikipedia textual content is available under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license and GNU Free Documentation License; individual pages may have additional terms. Every row retains the source page URL and article ID. Reusers must comply with the source licenses, including attribution and share-alike obligations.
Construction
- Unicode is normalized to NFC; language-bearing diacritics are retained.
- Cleaned Wikipedia articles are greedily segmented around a 120-character target, with a hard 40 to 320 character range.
- No article contributes to more than one split.
- Exact duplicates after NFKC, case-folding and whitespace normalization are removed globally.
- Each article contributes at most 64 passages.
- Per-language split counts are exact and balanced.
- Files are Parquet with Zstandard compression.
manifest.jsonrecords source revision, algorithm parameters, counts and SHA-256 checksums.
Limitations and required review
Wikipedia is not a representative sample of everyday language and can contain bias, personal information, offensive text, markup residue or language-mixing. Configuration identity is used as the primary language label; no sentence-level human relabeling is claimed. Before a prize-bearing launch, proficient reviewers for every language must review samples from every split and the organizers must record acceptance criteria and remediation. The hidden test splits require the same review.
This dataset is suitable for tokenizer experimentation, not for evaluating factual accuracy or demographic representativeness.
- Downloads last month
- 59